የነፃ ግዛቶች ኮመንዌልዝ
Appearance


የነፃ ግዛቶች ኮመንዌልዝ (እንግሊዝኛ፦ Commonwealth of Independent States) የኢንተርናሽናል አገራት ስምምነት ማኅበር ነው። አሁን 9 አባላት አገራት አሉት።
በ1991 ዓም የተመሠረተ የኢንተርናሽናል መንግሥታት ባህልና ምጣኔ ሀብት ስምምነት ወይም ጓደኝነት ነው። እነዚህ አገራት በተለይ በታሪክ የሶቭየት ኅብረት ግዛቶች ነበሩ። አሁን ግን የራሳቸው ነጻ መንግሥታት አላቸው (እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር 1984)።