የነፋሱ ፍልሚያ

ከውክፔዲያ

የነፋሱ ፍልሚያ በጃን ፊሊፕ ዌይል የተመራ ወይም ዳይሬክት የተደረገ የ 2019 የኢትዮጵያ ድራማ ፊልም ነው። በ 92 ኛው የአካዳሚ አዋርድስ ለምርጥ አለምአቀፍ ፊቼር ፊልም የኢትዮጵያ መግቢያ ሆኖ የተመረጠ ቢሆንም ለዕጩነት አልቀረበም ነበር።[1][2]

ጭብጡ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሁለት ወንድማማቾች በየራሳቸው መንገድ ተጠምደዋል። አንደኛው አትሌት የመሆን ህልሙን አንግቧል ሌላኛው ደግም ፎቶ አንሺ። የሁለቱም ለየቅል ነው ሩጫው አንድ ቦታ ላይ እስከሚገናኙ።[2]

ገጸባሕሪያት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ተ.ቁ ተዋናይ/ት ገጸባሕሪ
1 ሚልኪያስ ወልዴ ስለሞን
2 አሸናፊ ንጉሡ አብዲ
3 ዮሰፍ ረታ በላይ ክፍሎም
4 ሳምራዊት ደሳለኝ ገነት
5 ገነት አለሙ ኮች

ዋቢ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ Braun, Liz (14 September 2019). "BRAUN: Ethiopia has Oscar fever". Toronto Sun. በ16 September 2019 የተወሰደ.
  2. ^ Holdsworth, Nick (14 September 2019). "Oscars: Ethiopia Selects 'Running Against the Wind' for Best International Feature Category". The Hollywood Reporter. በ16 September 2019 የተወሰደ.