የኔዘርላንድ አንቲሊዝ ከ1947 እስከ 2003 ዓም. ድረስ በካሪቢያን ባህር የተገኘ የኔዘርላንድስ ደሴት ግዛት ነበረ።
በ2003 ዓም ሀገሩ ወደ ተለያዩ ግዛቶች ተከፋፈለ፤ እነርሱም አሩባ፣ ኪውረሳው፣ ስንት ማርትን፣ እና ካሪቢያን ኔዘርላንድ ናቸው።