ብልሃተኛ ነጋዴን ጉም ለብሶ ይቀሙት ከስፍራዋ ሳትላወስ እሩቅ አገር ትደርስ ለሰው ያስታውቅ ለራሱ አያውቅ ስሔድ አገኘኋት ስመለስ አጣኋት እሷ ገላ እሷ ትጮኽ እፍ ካለው ሜዳ አንዲት ስንደዶ ትንሽ ጉተና አፋፍ ላፋፍ ትዞር የቤት መዝጊያዋ ጭራሮ ስትሔድ ውላ ጭራሮዋን ዘግታ ትተኛ