የአንጎላ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ከውክፔዲያ

የአንጎላ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ፖርቱጊዝኛ፦ Federação Angolana de Futebol) የአንጎላ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የአንጎላ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።