የአንጎላ ፕሬዝዳንት

ከውክፔዲያ

የአንጎላ ፕሬዝዳንት የሀገሩና የአንጎላ መንግሥት መሪ ነው። ፕሬዝዳንቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሾምም፣ አብዛኛው የሕግ ማስፈጸሚያ ሥልጣን በራሱ በፕሬዝዳንቱ ላይ ነው የተወከለው።

የፕሬዝዳንቶች ዝርዝር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • አንቶኒዮ አጎስቲንሆ ኔቶ ( 11 ኖቬምበር 1975—10 ሴፕቴምበር 1979)
  • ሉሲዮ ሮድሪጎ ሌይት ባሬቶ ዲ ላራ ( 11 ሴፕቴምበር 1979—20 ሴፕቴምበር 1979)
  • ጆሴ ኤድዋርዶ ዶስ ሳንቶስ ( 21 ሴፕቴምበር 1979—26 ሴፕቴምበር 2017)
  • ጆአው ማኑኤል ጎንካልቭስ ላውረንስ ( 26 ሴፕቴምበር 2017—የአሁን ሰዓት