የአጼ ቴዎድሮስ ዜና መዋዕል-በአለቃ ወልደማርያም

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
[1] በመጫን የመጽሐፉን ፴፱ ገጾች ማንበብ ይችላላሉ

የአጼ ቴወድሮስ ዜና መዋዕልአለቃ ወልደማርያም እንደተጻፈ፣ እንዲሁም በፈርነሳዊው በ[[[ሞንድን ዊሃሌት]] እንደተተረጎመና በ፻፰፺፪ እንደታተመ ከጎን ቀርቧል። ዜና መዋዕሉ በአጼው ዘመን ያልታተመ ግን ሙሉውን የአጤ ቴዎድሮስ ዘመን በመተረክ ከደብተራ ዘነብ ዜና መዋዕል ለየት ይላል።