የአጼ ቴዎድሮስ ዜና መዋዕል - ባልታወቀ ደራሲ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [1] በመጫን የመጽሐፉን ፴ ገጾች ማንበብ ይችላላሉ

የአጼ ቴወድሮስ ዜና መዋዕል ስሙ ባልታወቀ ኢትዮጵያዊ ደራሲ እንደተጻፈ፣ እንዲሁም በፉሴላ የተባለ ጣሊያናዊ እንደታተመ ከጎን ቀርቧል። ዜና መዋዕሉ ሙሉውን የአጤ ቴዎድሮስ ዘመን በመተረክ ከደብተራ ዘነብ ዜና መዋዕል ለየት ይላል።