Jump to content

የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም

ከውክፔዲያ

የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ያለግንዛቤ የሚሰነዘር አስቀያሚ ቃል አንዴ ሰሚ ጆሮ ከገባ ወዲያ የሚያስከትለውን ጉዳት ማረም አይቻልም።