የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ከውክፔዲያ

የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፋርስ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የተመሠረተው በ1946 እ.ኤ.አ. ሲሆን የፊፋ ዕውቅና ያገኘው ከ1948 እ.ኤ.አ. ጀምሮ ነው። የኢራን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያዘጋጃል።