የኢቤሪያ ልሳነ ምድር

ከውክፔዲያ
Rios peninsula Iberica-es.png

የኢቤሪያ ልሳነ ምድርአውሮፓ ሦስት ትልልቅ ልሳኖች ምዕራባዊው ነው። አሁን በእስፓንያፖርቱጋልአንዶራጂብራልታር ይከፈላል።