ብር (ETB) ኢትዮጵያ በዓለም ገበያ የምትጠቀምበት ሕጋዊ ገንዘብ ነው። 1 ብር ለ100 ሳንቲም እኩል ነው።50 ሺ ብር
በ1933 ታትሞ የነበረው የኢትዮጵያ 2 ብር
በ1932 ታትሞ የነበርው የኢትዮጵያ 100 ብር
በ1961 ታትሞ የነበረው የኢትዮጵያ 1 ብር
በ1966 ታትሞ የነበረው የቆቃ ግድብን የሚያሳየው የኢትዮጵያ 50 ብር
በ 1966 ታትሞ የነበረው የምጽዋን ወደብ የሚያሳየው የኢትዮጵያ 1 ብር
አንድ ብር ላይ ያለው እረኛ ፎቶ። ጎጃም ውስጥ በ1957 አ.ም ከተነሳ ፎቶ የተወሰደ