የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ከውክፔዲያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክኢትዮጵያ ካሉት ባንኮች ባለው ተቀማጭ ገንዘብም ይሁን በስርጭት ብዛት ቀዳሚው ነው። በአሁኑ ጊዜ ባንኩ ከ1.1 TIRLION ብር በላይ ተቀማጭ ያለው ሲሆን 1700 የሃገር ውስጥ ቅርንጫፎች አሉት። ባንኩ በዋና ከተማዋ በአዲስ አበባ ብቻ 450 ቅርንጫፎች አሉት። ከሃገር ውጭም በጅቡቲ ቅርንጫፍ አለው።