የኢንዱስትሪ አብዮት

ከውክፔዲያ

የኢንዱስትሪ አብዮት ማለት በተለይ ከ1750 እና 1820 ዓም ያህል መካከል የተከሠተው ለውጦች ዘመን ነው። በነዚህ አመታት ለውጦቹም የአዲስ ፈጠራዎችና ቴክኖሎጂዎች ፈጣን መስፋፋት ነበሩ። ከታላቅ ብሪታንያ ጀምሮ ተስፋፋ።

እነዚህ ለውጦች የሕዝቦች ኑሮ ዘዴና ምቾት ከበፊት ዘመናት ይልቅ በጣም አሻሸሉ፣ የሕዝቦችም ቁጥር እንዲበዛ አስቻሉ።