የእብድ አናጺ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

የእብድ አናጺ

አማኑኤል ሆስፒታል ውስጥ አንዱ እብድ ፎቶ ግድግዳ ላይ ለመስቀል ፈልጎ ሚስማሩን ገልብጦ በመዶሻ ግድግዳው ላይ ለመምታት ይታገላል:: አንድ ሌላ እብድ ባጠገቡ ሲያልፍ ያየውና በሳቅ ይሞታል:: ይሄኛው እብድ ምን ያስቅሃል ይለዋል; እሱም ዝም ብለህ ትለፋለህ የያዝከው ሚስማር እኮ የተሰራው ለዛኛው ግድግዳ ነው ብሎ የሚስማሩ ጫፍ ውደሚያሳይበት ግድግዳ አሳየው:: ሊና አለማየሁ