የእንግሊዝ-ዛንዚባር ጦርነት

ከውክፔዲያ
የእንግሊዝ-ዛንዚባር ጦርነት
AngloZanzibarWar.jpg
የሱልጣኑ መኖሪያ ከጥቃት በኋላ
ቀን 06:02–06:40 UTC ነሐሴ ፳፪ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም.
ቦታ ምጂ ምኮንግዌዛንዚባር
ውጤት የብሪታንያ ድል
ወገኖች
የብሪታንያ መንግሥት ብሪታንያ Flag of the Sultanate of Zanzibar.svg ዛንዚባር
መሪዎች
የብሪታንያ መንግሥት ሀሪ ሮውሰን
የብሪታንያ መንግሥት ሎይድ ማቲውስ
Flag of the Sultanate of Zanzibar.svg ካሊድ ቢን ባርጋሽ
Flag of the Sultanate of Zanzibar.svg ሳሌህ
የደረሰው ጉዳት
የቆሰለ፦
የሞቱ ወይም የቆሰሉ፦
፭፻ ገደማ

የእንግሊዝ-ዛንዚባር ጦርነትእንግሊዝ አገርና በዛንዚባር መካከል በነሐሴ ፳፪ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. የተደረገ ውግያ ነው። ጦርነቱ ከ 06:02 እስከ 06:40 ማለትም በ38 ደቂቃ ውስጥ በመፈጸሙ ከታሪክ መዝገብ ሁሉ አጭሩ ጦርነት ነው።