የእግር ኳስ ማህበር

ከውክፔዲያ
Coat of arms of the Football Association.svg

የእግር ኳስ ማህበርእንግሊዝ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ በ1863 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን ከሁሉም የዓለም እግር ኳስ ማህበራት የጥንቱ ነው። የእንግሊዝ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።