የካተሪንቡርግ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

የካተሪንቡርግ (ሩስኛ፦ Екатеринбу́рг /ይክትይርይንቡርክ/) የሩስያ ከተማ ነው።

1916 እስከ 1983 ዓም ድረስ ስሙ ስቨርድሎቭስክ ነበር። ከዚያም በፊትና በኋላ «የካተሪንቡርግ» በመባል ታውቀዋል።