የካናዳ እግር ኳስ ማህበር

ከውክፔዲያ

የካናዳ እግር ኳስ ማህበር (ፈረንሣይኛ፦ Association canadienne de soccer) የካናዳ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የካናዳ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።