የኮሎምቢያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ከውክፔዲያ

የኮሎምቢያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (እስፓንኛ፦ Federación Colombiana de Fútbol) የኮሎምቢያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። የተመሠረተው በጥቅምት ፪ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓ.ም. ሲሆን የፊፋ ዕውቅና ያገኘው በ1936 እ.ኤ.አ. ነው። ፌዴሬሽኑ የኮሎምቢያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያዘጋጃል።