የኮሪያ እግር ኳስ ማህበር

ከውክፔዲያ

የኮሪያ እግር ኳስ ማህበርኮሪያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። የተመሠረተው በ1928 እ.ኤ.አ. ሲሆን በ1948 እ.ኤ.አ. የፊፋ አባል ሆኗል።