የኮስታ ሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

የኮስታ ሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (እስፓንኛ፦ Federación Costarricense de Fútbol) የኮስታ ሪካ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ በሰኔ ፮ ቀን ፲፱፻፲፫ ዓ.ም. የተመሠረተ ሲሆን የኮስታ ሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያዘጋጃል።