የወረርሽኞች ዝርዝር

ከውክፔዲያ

በጣም ብዙ ወረርሽኞች ተከስተዋል።

ቅድመ ልደተ ክርስቶስ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ቅድመ ልደተ ክርስቶስ
የበሽታው ስም

የመጣበት ጊዜ

የባቢሎን ደረቅ ጉንፋን 1200 ቅ.ል.ክ
የአቴንስ መቅሰፍት 429-426 ቅ.ል.ክ
የ412 መቅሰፍት 412 ቅ.ል.ክ

በአንደኛው ሚሊኒየም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የአንደኛው ሚሊኒየም
የበሽታው ስም

የመጣበት ጊዜ

የአንቶናይን መቅሰፍት 165-180
የጂያንኣን መቅሰፍት 217
የቆጵሮስ መቅሰፍት 250-266
አንደኛው መቅሰፍት
የጀስቲኖች መቅሰፍት 541-549
የሮማ መቅሰፍት 590
የጄሮይ መቅሰፍት 627-628
የአምዋስ መቅሰፍት 638-639
የ664 መቅሰፍት 664-689
የ698 መቅሰፍት 698
የጃፓን ፈንጣጣ ወረርሽኝ 735-737
የ746 መቅሰፍት 746-747

በሁለተኛው ሚሊኒየም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

2ተኛው ሚሊኒየም 1346-1602
የበሽታው ስም

የመጣበት ጊዜ

ጥቁር ሞት 1346-1352
የላብ በሽታ 1485-1551
የስፔን ታይፈስ በሽታ 1489
የ1510 ደረቅ ጉንፋን 1510
የሜክሲኮ ፈንጣጣ 1510-1520
የኮኮሊዝትሊ በሽታ 1545-1548
የ1557 ፍሉ 1557
የቺሊ ፈንጣጣ 1561
የለንደን መቅሰፍት 1563
የኮኮሊዝትሊ በሽታ 1578
የቴኔሪፌ በሽታ 1582
የማልታ በሽታ 1592-93
የስፔን በሽታ 1596-1602

1602-2000[ለማስተካከል | ኮድ አርም]