የወንዶች ጉዳይ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

የወንዶች ጉዳይኢትዮጵያ አስቂኝ የፍቅር ፊልም ነው። ፊልሙ በኢትዮጵያ ሲኒማ ቤቶች ረዥም ጊዜ የቆየ ሲሆን በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል። የፊልሙ ፀሀፊ አድማሱ ከበደ ሲሆን ፊልሙ በሁለት ተከታታይ ክፍሎች የተሰራ እና ከፍተኛ ተመልካች በሁለቱም ክፍል ያገኘ ፊልምነው። በዚሕ ፊልም ላይ፡ ሸዋፈራው ደሳለኝ፤ሸዊት ከበደ፣ረቂቅ ተሾመ፤ሚካኤልሚሊዮን፤ዘሪሁን አስማማው፤ደራሲው አድማሱ ከበደ እና ሌሎችም ተሳትፈውበታል።ምርጥ ፊልም