Jump to content

የዓፄ ኢዮአስ ዜና መዋዕል

ከውክፔዲያ

የዓፄ ኢዮአስ ዜና መዋዕል (ታሪክ፡ ዘንጉሠ፡ ነገሥት፡ ኢዮአስ) በዘመናቸው በነበረው ፀሐፊ [[]] በግዕዝ እንደተጻፈና በኢኛትሲዮ ግዊዲ በ1895 ፣ በጣሊያን አገር እንደታተመ ከጎን ቀርቧል። ይህ መጽሃፍ የዓፄ ኢዮአስን ዜና ውሎ ይተርካል። በተጨማሪ የአባቱን ዳግማዊ ዓፄ ኢያሱን የአያቱን እቴጌ ምንትዋብን ዜና መዋዕል አካቶ ይዟል።

ይህ መጽሐፍ የዳግማዊ ዓፄ ኢያሱን፣ የ (ንግሥት ብርሃን ሞገሳ)ንናዓፄ እዮዋስን ዜና መዋዕል ያካትታል- በጣሊያንኛ
ይህ መጽሐፍ የዳግማዊ ዓፄ ኢያሱን፣ የ ንግሥት ብርሃን መግሳንና የዓፄ እዮአስን ዜና መዋዕል ያካትታል- በግዕዝ