የዕምባዎች ጎዳና

ከውክፔዲያ
የኗሪ ብሔሮች ወደ ኦክላሆማ ስደት ከ1830 እስከ 1835 እ.ኤ.አ. የሚያሳይ ካርታ

የዕምባዎች ጎዳና1823 ዓ.ም. እስከ 1830 ዓ.ም. የአሜሪካ መንግሥት ኗሪ ጎሣዎችን ('ቀይ ሕንድ' የተባሉ) ከአገር ቤታቸው በግድ አስነቅሎ እስከ ኦክላሆማ ያሳደዳቸውበት መንገድ ነበር። እነዚህ ኗሪ ብሔሮች ቾክታውሴሚኖልክሪክቺካሳው እና ቼሮኪ ናቸው። በመንገዳቸው ላይ ብዙ ኗሪዎች ከበሽታ ወይም ከረሃብ ጠፉ።