የዝሆን ጆሮ መስጠት

ከውክፔዲያ

የዝሆን ጆሮ መስጠትአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

መዝጋት። አለማዳመጥ

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሰውየው ፍሬ ከርስኪ ማውራት ሲጀምር የዝሆን ጆሮ ሰጠነው።