የዝና ነጋሽ

ከውክፔዲያ

የዝና ነጋሽኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ስትሆን ብዙ ባሕላዊ እና ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ትታወቃለች።

የህይወት ታሪክ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ድምጻዊት የዝና ነጋሽ በታላቋ ብሪታኒያ፣ በለንደን ከተማ ትኖራለች ።

የስራ ዝርዝር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አልበሞች

  • መንገደኛው

    ሲንግሎች

  • ትር ትር (2004 ዓ.ም/2012 እ.ኤ.አ)
  • እናመስግናቸው (2011 ዓ.ም/2019 እ.ኤ.አ)
  • ዳኘው ምኒልክ (2012 ዓ.ም/2020 እ.ኤ.አ)

    ማጣቀሻወች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]