የደቡብ-ምሥራቅ እስያ አገራት ማኅበር

ከውክፔዲያ
የASEAN አባላት በአሁኑ ሰአት

የደቡብ-ምሥራቅ እስያ አገራት ማኅበር (እንግሊዝኛ፦ ASEAN ወይም Association of Southeast Asian Nations) የደቡብ-ምሥራቅ እስያ አገራት ስምምነት ድርጅት ሲሆን 10 አባላት አገራት አሉት። በ1959 ዓም የተመሠረተ የኢንተርናሽናል መንግሥታት ጸጥታና ምጣኔ ሀብት ስምምነት ውል ወይም ጓደኝነት ነው።