የደቡብ አፍሪካ እግር ኳስ ማህበር

ከውክፔዲያ

የደቡብ አፍሪካ እግር ኳስ ማህበርደቡብ አፍሪካ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የተመሠረተው በኅዳር ፳፰ ቀን ፲፱፻፹፬ ዓ.ም. ሲሆን የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።