የድምጽ ሳጥን

ከውክፔዲያ
የድምፅ ሳጥን ዋና ዋና ክፍሎች በሰው ውስጥ ፣ በፊት ለፊት በኩል።

ትርጉም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የመተንፈሻ ቱቦን እና ጉሮሮ መሃል ያገናኛል. የድምፅ ሳትን እንደ አዳማስ አፕል፣ ግሎቲስ፣ ኤፒግሎቲስ እና የድምፅ አውታር ያሉ አወቃቀሮችን ያጠቃልላል። የድምፅ ሳትን ከሳንባ የሚወጣውን አየር ወደ ድምጽ አውታር በመምራት የንግግር ድምጽን ያመጣል.