Jump to content

የጀርመን እግር ኳስ ማህበር

ከውክፔዲያ

የጀርመን እግር ኳስ ማህበር (ጀርመንኛ፦ Deutscher Fußball-Bund; DFB) የጀርመን እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የፊፋ እና ዩኤፋ መሥራች አባል ነው። በዓለም ትልቁ የስፖርት ፌዴሬሽን ሲሆን የጀርመን ወንዶች እና ሴቶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድኖች እና ቡንደስሊጋን ያዘጋጃል።