የምስር አረብኛ

ከውክፔዲያ
(ከየግብጽ አረብኛ የተዛወረ)

የምስር አረብኛ (ማፅሪ) በግብፅ (ምስር) የሚነገር የአረብኛ ቀበሌኛ ነው። በግብጽ ግን ይፋዊ ሁኔታ የለውም (መደበኛ አረብኛ ይፋዊ ሆኖ)።