የፈረንጅ ልምጭ

ከውክፔዲያ
ፈረንጅ ልምጭ የሚገኝባቸው አገራት
የብር ፈረንጅ ልምጭ

የፈረንጅ ልምጭ (Betula) በውጭ አገር የሚገኝ ሰፊ የዛፎች ወገን ነው። በኢትዮጵያ «ልምጭ» የሚባል ዛፍ ግን ከዚህ መደብ አይደለም።