የፖርቱጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን
Jump to navigation
Jump to search
የፖርቱጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፖርቱጋል እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። የተመሠረተው በ1914 እ.ኤ.አ. ሲሆን የፊፋ ዕውቅና ያገኘው በ1923 እ.ኤ.አ. ነው። ፌዴሬሽኑ የፖርቱጋል ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል። መቀመጫው ሊዝበን ነው።