የ2010 ዓ.ም. ታችኛ ፑና ፍንዳታ

ከውክፔዲያ
የገሞራትፍ መስፋፋት በሀዋይኢ ከሚያዝያ 25 ቀን ጀምሮ

የ2010 ዓ.ም. ታችኛ ፑና ፍንዳታሚያዝያ 25 ቀን ጀምሮ እስካሁን በሃዋይኢ ክፍላገር ሃዋይኢ ደሴት ደቡብ-ምሥራቅ ጫፍ ላይ ከብዙ መሬት መንቀጥቀጥ ጋራ የተከሠተ የደብረ ኪላዌያ እሳት ገሞራ ፍንዳታ ነው።

ቀስ የሚል አይነት ገሞራትፍ ስላለው እስካሁን ሰው ባይሞትበትም፣ ከ700 በላይ ቤቶችና ሕንጾች ጠፍተዋል። ገሞራትፍ ወደ ውቅያኖስ በገባበት ጊዜ፣ አደገኛ የጎራትፍ ጭጋግ በአየሩ ይነሣል።