ዩኒቨርስቲ ኦፍ ኦክስፎርድ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኦክስፎርድኦክስፎርድኢንግላንድ የሚገኝ ሲሆን በእንግሊዝኛ ተናጋሪው ዓለም ውስጥ ለረጅም ጊዜ (ከ1088 ዓ.ም. በፊት) ያስተማረው ዩኒቨርስቲ ነው። ኦክስፎርድ ዩንቨርስቲ የተለያዩ የትምህርት ኮርሶችን በመስጠት ብዙ ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎቸን አስመርቋል።