ዩኒኮድ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ዩኒኮድ (እንግሊዝኛ፦ Unicode) በዓለም ውስጥ የሚገኙ የፅሁፍ ፊደላትን በተለያዩ ኮምፒዩተሮች እና ሶፍትዌሮች በአንድ ዓይነት አቋም እንዲታዩ የሚረዳ ደረጃ ነው።