ዪዲሽኛ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ዪዲሽኛ (ייִדיש /ዪዲሽ/) በአለም ዙሪያ በሚኖሩ 1.8 ሚሊዮን አይሁዶች የሚነገር የጀርመንኛ ቀበሌኛ ነው። ቋንቋው ጀርመንኛ ቢመስልም የሚጻፈው ግን በዕብራይስጥ ፊደል ነው። 'ዪዲሽ' ማለት አይሁድ (ይሁዳዊ) ማለት ነው።