ዬተቦርይ


ዬተቦርይ (ስዊድንኛ፦ Göteborg ፤ አጠራሩን ለማዳመጥ) የቨስትራ ዬታላንድ፣ ስዊድን ከተማ ነው። ከተማው በስካገራክ ወሽመጥ ዳር ይገኛል። 512,754 ሰዎች ገደማ ይኖሩበታል፤ ይህም በሕዝብ ብዛት የስዊድን 2ኛው ከተማ ነው። የተመሠረተው በ1613 ዓ.ም. ነበረ።
መያያዣዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |