ይሳኮር

ከውክፔዲያ

ይሳኮር ማለት "ዋጋዬ ወይም የልፋቴ ዋጋ" ማለት ነው ከያዕቆብ 12 ወንድ ልጆች 5ተኛው ልጅ ሲሆን የይሳኮር ልጆች ዘመንን አስቀድሞ በማወቅ ይታወቃሉ