Jump to content

ይቺም ቂንጥር ሆና ቡታንታ አማራት

ከውክፔዲያ

ቂንጥር

የሴት ልጅ ብልት አናት ላይ የሚገኝ ጉጥ መሠል ነገር ሲሆን ጥቅሙ የሴቶችን ስሜት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ለማድረስ ይጠቅማል። በድሮ ግዜ የሴት ልጅ ግርዛት ሲባል የነበረው እና በአሁን ሰአት ላይ እንደጎጂ ባህል ተፈርጆ የቀረው የሴት ልጅ ግርዛት የሴት ልጅ ስሜት ቀስቃሹን ቂንጥር(በሴት ልጅ ብልት አናት ላይ የሚገኝ)የማስወገድ ስራ ነበረ። ይህ ደሞ ሴት ልጅ ለወሲብ ምንም ስሜት እንዳይኖራት ያደርጋል።