ዮሐንስ ጉተንቤርግ

ከውክፔዲያ
ዮሐንስ ጉተንብቤርግ

ዮሐንስ ጉተንቤርግ (1390-1460 ዓም) የጀርመን አሳታሚ ሲሆን እርሱ የማሳተሚያ መኪና የፈጠረ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ በማሳተሙ ደግሞ ዝነኛ ነው።