ዮሐን ማርቲን ሽላየር

ከውክፔዲያ
ዮሐን ማርቲን ሽላየር

ዮሐን ማርቲን ሽላየር (Johann Martin Schleyer) (18 July 1831 - 16 August 1912 እ.ኤ.አ.), ሠው ሰራሽ ቋንቋ ቮላፒውክን የፈጠረው የጀርመን ካቶሊክ ቄስ ነበሩ።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ Johann Martin Schleyer የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።