ደመቀ መኮንን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ደመቀ መኮንን
የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
ከኅዳር ፳ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ጀምሮ
አስቴር ማሞ እና ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ጋር
ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ
ሙላቱ ተሾመ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ
ቀዳሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ
የትምህርት ሚኒስትር
ከ2008 እስከ ጁላይ 2013 እ.ኤ.አ.
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ
ኃይለማሪያም ደሳለኝ
ተከታይ ሽፈራው ሽጉጤ
የተወለዱት ወሎ፣ ኢትዮጵያ
የፖለቲካ ፓርቲ ብአዴንአሁኑ አዴፓ ኢህአዴግ
ዜግነት ኢትዮጲያዊ
ባለቤት አለሚቱ ካሳዬ
አባት መኮነን ሀሰን
ትምህርት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
ሙያ ፖለቲካኛ
ሀይማኖት ሙስሊም


ደመቀ መኮንን ሀሰን ኢትዮጵያዊ የፖለቲካ ሰው ናቸው። በአሁኑ ጊዜ ከአስቴር ማሞ እና ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ጋር የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ያገለግላሉ።