ደመና

ከውክፔዲያ
ደመናት

ደመናሰማይ የሚታይ የውሃ እንፋሎት ቅርጽ ነው። ይህም እንፋሎት ለንፋስ አጠማመዱ በተለይ ግሩም ነው። ውሃዎች ምንጊዜም ከምድር ወደ ሰማይ በጸዳል እየተነኑ፣ ከሰማይም ወደ ምድር በጸዳል እየዘነቡ፣ በዚሁ መንገድ የውሃ ሞለኪሎች ከሥፍራ ወደ ሥፍራ ቶሎ ይዛወራሉ።