Jump to content

ደም

ከውክፔዲያ

ደም ለህይወታችን አስፈላጊከሚባሉት አንዱ ነው።የደም አይነቶች 4 ሲሆኑ፧እነሱም፦ ቀይ የደም ሴል፣ነጭ የደም ሴል፣ፕላትሌት እና የዘር ፈሳሽ ናቸው።ከደማችን ከፍተኛ ቦታ የሚይዘው ቀይ የደም ሴል ከሳንባችን የሚመጣውን ኦክስጅን በልባችን አማካኝነት ወደሰነታችን በማጋጋዝ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፤እና የተቃጠለውን ካርቦን ዳይ ኦክሳይድን ወደ ልባችን ይመልሳል።ሁለተኛው ደግሞ ነጭ የደም ሴል ሲሆን ወደ ሰውነታችን የገኑትን ቫይረሶችን በመዋጋት ከፍተኛ ድርሻ አለው።ሶስተኛው የደም አይነት ፕላትሌት ሲሆን ደማችን እንዳይፈስ ደምን ያረጋልናል።