ደረጀ ደገፋው የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ይታወቃል።
ደረጀ ደገፋው(ገደፋው) ጎሹ እና ከእናቱ ከወይዘሮ አረጊቱ ጀንበሬ በቀድሞው ጎንደር ክፍለ ሃገር ደብረታቦር አውራጃ ልዩ ስሟ ማህደረ ማርያም በምትባል ቦታ ተወለደ
ሹፌር