ደሴ ዙሪያ
Appearance
ደሴ ዙሪያ | |
ደሴ ዙሪያ | |
ደሴ ዙሪያ ወረዳ በአማራ ብሔራዊ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ከሚገኙ 24 ወረዳዎች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ወረዳው 32 የገጠር ቀበሌ 1 ንዑስ ማዘጋጃና 4 ታዳጊ ከተሞች የተዋቀረ ሲሆን በሰሜን የደሴ ከተማ እና ኩታበር ወረዳ በደቡብ ወረኢሉና አልብኮ ወረዳ በምስራቅ ኮምቦልቻ ከተማ እና ቃሉ ወረዳ በምዕራብ ለጋምቦ እና ተንታ ወረዳ ያዋስኑታል፡፡ የወረዳው አጠቃላይ የህዝብ ብዛት 184,824 ወንድ= 95,041 ሴት= 89,783 ነው፡፡
ስልክ ከአዲስ አበባ ያለው ርቀት ከባህር ዳር ያለዉ ርቀት ከደሴ ያለው ርቀት ህዝብ ብዛት ስፋት (ስኩዌር ኪሜ)
ዓ.ም.** | የሕዝብ ብዛት | የተማሪዎች ብዛት |
---|
የደሴ ዙሪያ አቀማመጥ | |||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
![]() |
|||||||||
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |