ደቡብ-ምስራቅ እስያ

ከውክፔዲያ

ደቡብ-ምስራቅ እስያ ማለት ከቻይና ደቡብ፣ ከሕንድ ምሥራቅ፣ ከአውስትራሊያ ስሜንና ከፓፑዋ ኒው ጊኒ ምዕራብ ያሉት አገራት ነው።